ዛሬ 4/2/2017 ዓ.ም እንደ የካ ምስራቅ ጮራ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ሰንደቅ አላማችን ለብሄራዊ አንድነታችን፣ለልኧላዊነታችን እና ለኢትዮጰያ ከፍታ በሚል መፈክር በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል